Capt.Yared Tefera, co- pilot who flew Col. Mengistu to Nairobi reveled secret
September 26, 2022 (GMN) - ግንቦት 13 /1983 ዓ.ም መንግስቱ ሃይለማርያም ሀገር ለቀው ወጡ። ግንቦት 13 /1983 ዓም ኮሎኔል መንግስቱ ሀገር ጥለው ወጡ ማለዳ ወደ ብላቴን የጦር ማሰልጠኛ እየሰለጠኑ የነበሩ የወቅቱ ወዶ ዘማች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለመጎብኘት ይሄዳሉ የተባሉት መንግስቱ አቅጣጫውን ቀይሮ ጉዞውን ኬንያ ናይሮቢ አደረገ ከዚያ ወደ ሀረሪ (ዝንባብዌ ) ገባ ።